ኒውፊን ወጣት ሴት የፋይናንስ ባለሙያዎችን አሰለጠነ!

0 out of 5
የኢትዮጵያ ሴት ፋይናንስ ባለሙያዎች ኔትዎርክ (NEWFin) ለወጣት ሴት የፋይናንስ ባለሙያዎች (YWPD) አቅም ለመገንባት ያዘጋጀውን ሥልጠና አጠናቅቆ አስመረቀ። ቅዳሜ የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው በዚህ የምረቃ ሥነሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ፣ የባንክ ፕሬዚዳንቶች፣ የኒውፊን ቦርድ...